ተልዕኮ
የተቀናጀ የጸጥታ ጉዳዮች አስተዳደር እና የግጭት ቅድመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ ስርዓትን ተግባራዊ በማድረግ ወንጀልን በመከላከል፤ የሰላም እሴቶችን በመገንባት፣ በሃይማኖትና እምነት ተከታዮች መካከል መከባበርና መቻቻል እንዲሰፍን በማድረግ፤ የክትትል፤ ቁጥጥር እና ቀልጣፋ አገልግሎት አሰጣጥ ስርዓት በመዘርጋት፣ ነዋሪውንና ባለድርሻ አካላትን ተሳትፎና ባለቤትነት በማረጋገጥ ሰላም፣ ጸጥታና ደህንነቷ የተጠበቀ እና ህግና ስርዓት የተከበረባት ከተማ ማድረግ ነው፡
ራዕይ
በ 2022 አዲስ አበባ ከተማ በህዝብ ተሳትፎና ባለቤትነት ሰላምና ጸጥታ የሰፈነባት፤ የህግ የበላይነት የተረጋገጠባት፣ ለኑሮ ለስራ እና ለመዝናኛ ተመራጭ የሆነች ከተማ ሆና ማየት
እሴቶች
የህግ የበላይነትን ማክበርና ማስከበር ፤ ለላቀ ሰላምና ጸጥታ መትጋት ፤ ታማኝነትና ተጠያቂነት ፤ ተቋማዊ አጋርነት ፤ ፍትሐዊነትና ሰብዓዊነት ፤ ሚስጥር ጠባቂነት